በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ


Addis Ababa City Administration Public Service and Human Resource Development Bureau

Search Job Placement Here


Result

Result Board

Notice

ማስታወቂያ


በ2ኛ ዙር ምደባ የተመደባችሁ አመልካቾች ከሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምረው በየተመደቡበት ሂደው የኮቪድ- 19 ቅድመ መከላከልን መሰረት ባደረገ ሂደት ሪፖርት እንዲያደርጉና የቅጥር ፎርማሊቲ እንዲያሟሉ እናሳውቃለን፡፡ በቅድሚያ ማሟላት ያለባችሁ፡-


1. የትምሀርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ

2. 3x4 ፎቶ ግራፍ